አባይ ፀሀዬ አሁንም ይሳደባል፣ ይውነጅላል፣ ይፎክራ
” እግር የሚጎትቱ ነበሩ .እንቅፋት አበዙ ፣ መንጠባጠብ ጀመሩ መንሸራተት ጀመሩ አንዳንዶቹ አቅማሙ እግር ጎተቱ …ይሄ እየተባለ በመሃሉ የጠባቦች እንቅስቃሴ ተጀመረ…ብጥብጥ የቀሰቀሱት አናምንበት ያሉት የተወሰኑ የልዩ ዞኑ የከትማ አስተዳዳሪዎች እና የዩኒቨርሲቲ ተማሮዎች ናቸው።” ቅጂው ለ Oromia Media Network ደርሶታል ዝርዝሩን ነገ ይጠብቁ
By: Jawar Mohammed