ይህ ወረቀት የጋምቤላን መሬት የተቀራመቱትን ኢንቨስተሮች ስም ዝርዝር ይⶋል

0
412

Bembella land grab

ይህ ወረቀት የጋምቤላን መሬት የተቀራመቱትን ኢንቨስተሮች ስም ዝርዝር ይⶋል። መሬቱ ያኙዋኮች እና ኑዌሮች ሆኖ ሳላ ከ ‘አልሚዎቹ’ (ተቀራማቹቹ) መካከል እነ ሀዱሽ፣ ካህሳይ፣ ግደይ እንጂ እነ ኡጁሉ፣ ኦኬሎ እና ኦባንግ የሉም። ታዲያ እንዲህ አይነቱን አይን ያወጣ የ አንድ ብሄር ዘረፋ መቃወም ዘረኝነት ነው? የትግራይ ፕሮግረሲቭ ነን ባዮች ይህን ዘረፋ አይናችሁ እያየ ሳታወግዙ ይህን ግፍ የሚያጋልጡት ላይ ጣት የመቀሰር ፌዝ አያዋጣችሁም። አሁንም አስረግጥን እንደጋግመዋለን! የ ሀጎስ በኢንቨትመንት ስም ዘርፊነት የ ኡጁሉ ተፈናቃይነት ሊያበቃ ይገባል፣ ይህንን አይነት መድሎ የሚያጽፈጽም ስርዓት ይናዳል!

David Kunoወይ መኃልቲ አለ ታጋደላይ ሀጎስ።እንቨስትመንቱም አንደ መካላከያ ጄኔራሎች ሆነሳ።ለዚስ የወያኔ ደጋፊዎች ምን ይሁን መልሳቸው።እንደምኞታቸውማ የፊንፊኔ ዙሪያ መሬትም የታፈለገው ለነዚህ እንቨስተር ተብየዎቹ ለትግራይ ልጅ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ የሚውል መሬት ነበር። እንደ ዕድል ሆኖ ግን የግፉ ፂዋ ሞሎቶ ስፈስ የኦሮሞ ህዝብ ተቃወማቸው እንጂ።”

GambelaBembella land grab

Zelalem Bewnetuእንዳማራቻው ይቀራል እንጅ ድሆች ኣፈናቅለው ወያኔዎች አይበለጥጉበትም።እስከአሁን የዘረፉትና በልጆቻቸው ሰም ላቲን አሜርካ ባንኮች ውስጥ ያስቀመጡትንም ብሆን ኣይበሉትም ምክንያቱም አሜርካኖች የእርዳታ ብራችንን ግማሹን ለዕፈርት ግማሹን ላቲን አሜሪካ ያሽሹ ስላሆነ አካውንታቻው ፉርዝ ይደረግ እያሉ ነው።ብቻ በዝያም ብሆን በዝህ እነኚህ ስግብግቦች ከደሃው እትዮጽያዊ የዘረፉትን ሃብት እይበሉም የህዝቤን ንብረት የዘረፈና ታቦት የሰረቃ እንድ ናው። የት እንደሚያደርገው ግራ ገብቶት ሳለ ይነጋበታል.”

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here