WARNING/ማሳሰቢያ

0
258

ማሳሰቢያ:

በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በኦሮሚያ በተለያዩ ቦትዎች መንግድ

የመዝጋት እና ሌላ የተቅውሞ እርምጃዎች እንደሚወሰዱ

ስለሚጠበቅ ወደክልሉም ሆነ በከልሉ ውስጥ የሚደርግ ጉዞ

ከፍተኛ ጥንቃቄ ያሻል። እርምጃው በተለይ አዲስ አባእባን ጨምሮ

ወደ ሌሎች ዋና ዋና ከተሞች የሚያመሩ መንግዶች ላይ

እንደሚያነጣጥር ይገመታል። ተጓዦች ከተቻለ ጉዟችሁን ወደ ሌላ

ጊዜ እንድታስተላልፉ ካልሆነም ከፍጥኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ

እንመክራለን። በህዝብ ማመላሻም ሆነ በግል መኪና ሲጓዙ

የተቃውሞ ሰልፍ ካጋጠማችሁ መኪናችሁን በማቅዝቀዝ ነጭ

መሃረብ እንድታውለበልቡ እንመክራለን። ንብረትነታቸው የህወሀት

እና የ አላሙዲን በሆኑ መኪናዎችን ከመጓዝ እንድትቆጠቡ

አጥብቀን ማስጠንቀቅ እንውዳለን። ተሰላፊዎች እና አቀናባሪች

የሰላምዊ ተጓዥን ደህነንት ለማስጠበቅ የሚስችል ዝግጅት

አላቸው፡ እርሶም የበኩሎንጥንቃቄ በማድረግ እንዲተባበሩ

በአክብሮት ጠይቀዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here