ታክሲዎች በአስቸኳይ ወደ ሥራቸው የማይመለሱ ከሆነ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን! » ተጠቅላይ ሚኒሥተሩ ሀይለማርያም ደሣለኝ 2016/02/29 0 610 Share on Facebook Tweet on Twitter tweet «ታክሲዎች በአስቸኳይ ወደ ሥራቸው የማይመለሱ ከሆነ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን! ጎማ እናተነፍሳለን፣ፍሬቻ እንሰብራለን፣ስፖኪዮ እንነቅላለን» ተጠቅላይ ሚኒሥተሩ ሀይለማርያም ደሣለኝ “ደንቡ ሥራ ላይ የሚውለው ሕዝቡ ተወያይቶበት ሲፈቅድ ነው።” ይልሀል ፋና የኮካ ለቅሶ መልሶ መላልሶ እንዲሉ አበው ደግሞ ትህምክተኛው ፣ ጠባቡ እና አክራሪው የሚለውን አጠንጥኑት….