በኦሮምያ ውስጥ የተገደለው ሰው ቁጥር 270 ነው ሲሉ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ መሪዎች አስታውቀዋል

0
237

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አርማ

የኢሕአዴግ መንግሥት በቃል የሚገልፀውን በተግባር ማሣየት አለበት ሲሉም የኦፌኮ መሪዎች አሳስበዋል። ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችም ካሣ እንዲከፈላቸው ጠይቀዋል።

ባለፉት አራት ወራት ውስጥ ኦሮምያ ውስጥ በተነሣው ተቃውሞ ምክንያት የተገደለው ሰው ቁጥር 270 ነው ሲሉ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ መሪዎች አስታውቀዋል።

የኢሕአዴግ መንግሥት በቃል የሚገልፀውን በተግባር ማሣየት አለበት ሲሉም የኦፌኮ መሪዎች አሳስበዋል። ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችም ካሣ እንዲከፈላቸው ጠይቀዋል።

መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ ተጨማሪ አለው። ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here