The first leaked document on the Endowment Fund for the Rehabilitation of Tigrai (EFFORT), one of the major component of Tigray hegemony!
ይሄ የኤፈርት ሪፖርት አዜብ መስፍን ለተወሰኑ የህወሃት ስራ አስፈፃሚ አባላት የዛሬ ሶስት አመት የላከችው ነው። የቅርብ ባይሆንም ስለ ኤፈርት ኩባንያዎችና ገቢአቸው ጠቃሚ መረጃ አለው።