Nationwide 3 day strike underway in Ethiopian, mainly in Oromia regional state to dismantle fascism

0
374

English

There day day shutdown nationwide to resist the fascist regime in Ethiopia. In this round of strike, the citizen demanded the following:

1) Immediate and unconditional release of all political prisoners

2) Immediate withdrawal of the army from towns and colleges and returning them to their barracks

Afaan Oromo

YAADACHIISA: Lagannaan gabaa akkuma karooraatiin guyyoota lamaan itti aananis itti fufa.

– Magaalonni har’a hin hirmaatin bor gootutti hirmaachuu qabu. Kan hirmaatanis itti fufu.
– Keessatti daandilee gara Finfinnee seensisaniifi baasan guututti ugguramuu qabu
– Hamma danda’ame hundaan walitti bu’iinsi poolisiis ta’ee humna waraanaa waliin akka hin uumane yaaluu barbaachisa.
– Guyyaa sadan kanatti gootata hiikuu baannaan tarkaanfii itti aanu wal beeksifna.

Amharic

ወያኔ አሁንም እነ አቶ በቀለ ገርባን እንፈታለን የሚል ሀሰተኛ ማደናገሪያ በሚዲያዎቹ እየነዛ ነው። አላማውም ህዝቡ የጀመረውን የስራ ማቆም አድማ እንዲያቆም ታስቦ ነው። ከዚህ በፊትም የዋስትና መብቱን ተከብሮለት ሊለቀቅ ነው ብለው ዜና ከሰሩ በኋል መልሰው እንዳሰሩት አይዘናጋም። እንደነ እስክንድር ነጋ እና አህመዲን ጀበል ያሉ የመብት ታጋዮችንም ልንፈታ ነው ብለው የፖሊቲካ ትርፍ ካተረፉ በኋል አሸባሪ ነበርን ብላችሁ ፈርሙ በማለት እስካሁን እንዳሰሯቸው ነው። ስለዚህም አቶ በቀለ ገርባ እና ሁሉም የፖሊቲካ እስረኞች ተፈተው ከህዝባቸው እስኪቀላቀሉ ድረስ የወያኔን ዜና ማመን አይቻልም። እናም ዛሬ የተጀመሮው የስራ ማቆም አድማ በሚቀጥሉት ሁለት ቀናትም ጸንቶ ይቀጥላል። እስከዚያ የማይፈቱ ከሆነ ደግሞ በሌላ የትግል ስልት አዲስ ሀገራቀፍ ተቃውሞ ይካሄዳል። ህዝባችንም ይህህን አውቆ ለሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ልክ እንደዛሬው በቤቱ እንዲውል እየምከርን፣ ለሚቅጥለው የትግል ምዕራፍ እራሱን እንዲያዘጋጅ ጥሪ አናቀርባለን።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here