Protest has erupted in Shinelle against Abdi Illey’s brutal rule over Somali region in Ethiopia

0
294

Protest has erupted in Shinelle against Abdi Illey’s brutal rule over Somali region. Issa clan armed militia reportedly engaged in gunfire repelled Liyu Police forces who came to suppress the protesters. Abdi Illey is the notorious, illiterate who serve the Tigreans war lords through a brutal rule. In return he has enjoyed contraband smuggling, particularly Khat trading. In the past one year, he displaced more than 1,000,000 Oromo from Somali and Oromia border regions using mechanized army in collaboration with the Tigreans generals.  A huge interest build up to bring this criminal to justice with his collaborators. Robemedia would encourage the Somali people to rise up and despise this notorious slave and coward. It is a disgrace for the Somalis to led by this illiterate oxymoron!

በሶማሌ ክልል ሺኒሌ ከተማ ፀረ መንግስት የተቃውሞ ሰልፍ የተካሔደ ሲሆን ሕዝቡ እስረኞችን አስፈትቶ አስተዳዳሪዎችን አባሯቸዋል ።

በዝህ የመጫራሻዎቹ 2 አመተት ያክል የውስጥ ለውስጥ ትግል እና ቅንጀት ሲንደረግ ከቆዬን በኋላ ሳሞኑን ይፍ አደበባይ ላይ የመውጣት ህዝቦዊ እንብትኝናት በሺኒሌ ዛን በብክ ፣ በሙሉት ፣ በአደይቱ ፣በገረብ ኢሤ ፣ በኡንዱፎ ፣ በኤራር ፣ በአፍደም ፣ በአዲጋላ ፣ በደንበል ወራደዎች የገደይ አብድ እሌይ አስተደደሪን የመቀወሚ ሥራ ተጀምራዋል ።

ዛሬ የሺኒሌ ዛን ዋና ከተማ የሆናችው በሺኒሌ ከተማ የተንቀስቃስው ህዝቦዊ እብትኝናት የላአግበብ ተስሮው የናበሩትን ከ70 በላይ ንፁሃን ሶማሌዎች እስር ቤቱን በኋይል ስብሮ በማግባት አስላቅቀዋል ።

የወራደው የአብድ እሌይ አስተደድሮች ከከተማው ተበሪሮው ድሬደዋ ከተማ መሽሽገቸው ታወቀ ።

ህዝቦዊ ትግሉን ማላው የዛኑ ወራደዎች እና ማላው የክልሉ ዛኖች እንዲደራስ አማራክ ሥራዎች ውስጥ ለውስጥ በማስራት ላይ ኔን ።

አዝጋጀ : ሻ /አሊ ስምሬ ሲገድ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here